በአዲሱ መጅሊስ ላይ ለቀረበው ክስ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔ13 ጥር 2005ሰኞ፣ ጥር 13 2005ከአዲስ አበባ ፤ ዘጋቢአችን ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ እንደሚያስረዳው አዲስ የተመረጠው የእስልምና ጉዳዮች ም/ቤት፣ አመራረጡ ህገ-ወጥ ስለሆነ ይፍረስ ሲሉ ክስ ላቀረቡ የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ወገኖች ምላሽ በመስጠት በዛሬው ዕለት የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የኮልፌ ቀራንዮ ምድብ ችሎት ውሳኔ አሳልፏል።https://p.dw.com/p/17OXpምስል DW/Tedla Getachewማስታወቂያ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሰ