በአሸባሪነት የተጠረጠሩ ቡድኖች ችሎት 1 ጥር 2004ማክሰኞ፣ ጥር 1 2004የከፍተኛው ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በአሸባሪነት ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸውን የሁለት የተለያዩ ቡድኖችን ችሎት አደመጠ።https://p.dw.com/p/13hC5ምስል APማስታወቂያ የከፍተኛው ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በአሸባሪነት ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸውን የሁለት የተለያዩ ቡድኖችን ችሎት አደመጠ። ፍርድ ቤቱ በዛሬው ችሎቱ የፌዴራሉ ዓቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል ጠርጥሮ ክስ የመሠረተባቸውን የሁለት የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች አባላትንና የጋዜጠኞችን የክስ መዝገብ ተመልክቶዋል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ ነጋሽ መሃመድ