በአሸባሪነት የተከሰሱ ተጠርጣሪዎች ችሎት14 ጥር 2005ማክሰኞ፣ ጥር 14 2005በነአቶ አቡበከር አህመድ መዝገብ በአሸባሪነት የተከሰሱ ተጠርጣሪዎችን የምሥክርነት ሂደት ለማድመጥ ዛሬ ያስቻለው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ሂደቱ በዝግ እንዲታይ ወሰነ።https://p.dw.com/p/17Pa9ምስል APማስታወቂያ የፍርድ ቤቱን የጥዋት ውሎ የተከታተለው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር እንደዘገበው፡ ፍርድ ቤቱ ይህን ውሳኔ የሰጠው ዓቃቤ ሕግ በምሥክሮቹ ላይ ዛቻ እና ማስፈራሪያ እየደረሰ ነው በማለት ባቀረበው አቤቱታ ምክንያት ነው። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሰ