በአርሽ ደ ዞዌ ግብረ ሰናይ ድርጅት ዙርያ የተነሳው ውዝግብ23 ጥቅምት 2000ቅዳሜ፣ ጥቅምት 23 2000የሱዳን እና የቻድ ሕፃናትን ወደ ፈረሳይ ለማሻገር ሲሞክሩ የተያዙትን የአንድ የፈረንሳውያን ግብረ ሰናይ ድርጅት ሰራተኞች ጉዳይ ብዙ ማነጋገር ይዞዋል። ስለዚሁ ጉዳይ የቀረበው አስተያየትም የጋዜጦች አምዳችን ያተኮረበት ርዕስ ነው።https://p.dw.com/p/E0ggተከሳሾቹ ፈረሳውያንምስል APማስታወቂያ