በአሜሪካን የአልጀዚራ ተመልካቾች መጨመር፣
ሰኞ፣ የካቲት 14 2003ማስታወቂያ
ጣቢያውን፣ በድረ-ገጽ የሚከታተለው ተመልካች ቁጥር የጨመረው ፣ አንድ የመገኛኛ ብዙኀን ፕሮፌሰር እንዳሉት፤ የቴሌቭዥን ጣቢያው ፣ ግብፅ ውስጥ ለተካሄደውና በመካከለኛው ምሥራቅ ለተቀጣጠለው የለውጥ አብዮት፣ በተከታታይ የ 24 ሰዓት ሽፋን በመስጠቱ ነው።
ይኸው የቴሌቭዥን ድርጅት ፣ በአሜሪካ ሥርጭት ነክ፣ የሳቴላይትና የትኅተ ምድር የማስተላለፊያ ገመድ ኩባንያዎችም ዘንድ ተቀባይነት እያገኘ መምጣቱ አይቀሬ መሆኑን ፕሮፌሰሩ ጨምረው ገልጸዋል። --አበበ ፈለቀ--
አበበ ፈለቀ
ተክሌ የኋላ
ሒሩት መለሰ