በኅዋ አደጋ የደቀነ የሥባሪ ሳቴላይቶች ክምችትና መፍትኄው፣14 ሐምሌ 2002ረቡዕ፣ ሐምሌ 14 2002የአየርን ንብረት ይዞታ ፤ ለውጡንም ጠንቅቆ ለማወቅና ዕድገትን ለመትለም፤ የሩቅ መገናኛን ለማቀላጠፍ፤ መርከቦችን አቅጣጫ ለማስያዝ፤ መንግሥታት ወደ ኅዋ ባመጠቋቸው የመገናኛ ሳቴላይቶች አማካኝነት ይገለገላሉ።https://p.dw.com/p/OQzEምስል ESAማስታወቂያጥቅሙን ያዩ የተለያዩ መንግሥታትም ፤ የዚሁ ሥነ-ቴክኒክ ተጠቃሚዎች ለመሆን ከመጣር አልቦዘኑም። የመገናኛ ሳቴላይቶች አገልግሎት፣ ተፈላጊነት የማያጠራጥር ቢሆንም፣ ሊያሠናክል የሚችል የተፈጥሮና ሰው-ሠራሽ አደጋ መደቀኑ፣ መፍትኄ እንዲፈለግ በማስገደድ ላይ ነው። ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ