በቴዲ አፍሮ ላይ በተመሰረተው ክስ ላይ የተሰጠውየመጨረሻ ብይን9 ሐምሌ 2001ሐሙስ፣ ሐምሌ 9 2001በሀገሪቱ የመጨረሻ የሆነው የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ከሁለት ዓመት በፊት በዘለቀው የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን የክስ ጉዳይ ላይ የመጨረሻ ብይን ዛሬ ሰጠ።https://p.dw.com/p/IqyPየአዲስ አበባ ጎዳናማስታወቂያአርቲስ ት ቴዎድሮስ ካሳሁን ከታሰረበት ከሚያዝያ ስምንት 2000 ዓም ጀምሮ በሚታሰብ በሁለት ዓመት እስራት እንዲቀጣና ሳ,ስራ ስምንት ሺህ ብር መቀጫ እንዲከፍል ፍርድ ቤቱ ወስኖዋል። ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ችሎቱን ተከታትሎታል። ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ