በተደጋጋሚ ሥርጭቱ የተደናቀፈበት ESAT አሁን እንደገና በአዳዲስ መሥመሮች እንደሚያሠራጭ ማስታወቁ፣13 ነሐሴ 2002ሐሙስ፣ ነሐሴ 13 2002ለኢትዮጵያ አማራጭ የመረጃ አግልግሎት ለመስጠት የተቋቋመውና ከኔደርላንድ የሚያሠራጨው ESAT በሚል ምኅጻር የታወቀው የኢትዮጵያ የሳቴላይት ቴሌቭዥን አገልግሎት፣https://p.dw.com/p/Ormvምስል APማስታወቂያሥራውን ከጀመረ 4ኛ ወሩን ቢይዝም በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ፤ ለ 3ኛ ጊዜ ተቋርጧል። ይሁንና ከመጪው ሳምንት ጀምሮ እንደገና በተጠናከተረ መልኩ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ፤ ድል ነሣ ጌታነህ ያነጋገራቸው የቴሌቭዥኑ አገልግሎት ቃል አቀባይ አቶ ክንፉ አሰፋ ገልጸዋል። ድል ነሣ ጌታነህ ነጋሽ መሐመድ