በተቃውሞ የተገደሉ ዜጎችን ያሰበው መርኃ-ግብር
ቅዳሜ፣ ጥር 26 2010ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በተቀሰቀሱ ተቃውሞች የተገደሉ ሰዎችን ለማሰብ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ተካሒዷል። መርኃ ግብሩን ያዘጋጁት ሰመያዊ ፓርቲ እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ናቸው። የሰመያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ አካሉ በባሕላዊ እና በኃይማኖታዊ በዓላት ላይ የሚፈጸሙ ግድያዎች አሳሳቢ መሆናቸውን ገልጸዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
እሸቴ በቀለ