በተሽከርካሪ ጉዳት የደረሰባቸዉ አትሌቶች21 መጋቢት 2008ረቡዕ፣ መጋቢት 21 2008ባለፈዉ ቅዳሜ ዕለት በልምምድ ላይ እያሉ የመኪና አደጋ የደረሰባቸዉ ዘጠኝ አትሌቶች የህክምና ክትትል እየተደረገላቸዉ ነዉ። አትሌቶቹ የተገጩት ሰበታ ዉስጥ በሚኒባስ ሲሆን ከመካከላቸዉ አንደኛዉ ሕይወቱ አልፏል።https://p.dw.com/p/1IMFSምስል picture alliance/landovማስታወቂያ ክፉኛ የተጎዱት አትሌቶች በጳዉሎስ ሆስፒታል ማገገሚያ ስፍራ የሚገኙ ሲሆን የአንደኛቸዉ ቤተሰሰብ ቀርቦ ስለሁኔታቸዉ ያነጋገረዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በኦሮሚያ የሰበታ ትራፊክ ጽሕፈት ቤትንም አስተያየት በማከል ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ