በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ያጋጠመው የወረቀት ቃጠሎ 15 መጋቢት 2006ሰኞ፣ መጋቢት 15 2006በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፣ ባለፈው ቅዳሜ ከቀትር በኋላ በደረሰው የአሳት ቃጠሎ፣ በዋናው ህንጻና ማሺኖች ላይ የደረሰ ጉዳት ባለመኖሩ፤ የማተሚያ ቤቱ መደበኛ ሥራ አለመተጓጎሉን ማተሚያ ድርጅቱ ገለጠ። በቃጠሎው የወደሙት በጓሮ በኩል የነበሩ ትርፈhttps://p.dw.com/p/1BVAuምስል www.kba-print.deማስታወቂያ -ምርት የሆኑ ቁርጥራጭ ወረቀቶችና ለዕለታዊ ስራ የተዘጋጁ የተወሰኑ ወረቀቶች መሆናቸውንም ፤ ጉዳዩ የሚመለከታቸውን ኃላፊዎች ያነጋገረው ዘጋቢአችን የሐንስ ገ/እግዚአብሄር ገጾልናል ። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ