በብሪታንያ ጫት መከልከሉ፣ 18 ሰኔ 2006ረቡዕ፣ ሰኔ 18 2006ጫት ወደ ብሪታንያ እንዳይገባና እንዳይሸጥ ብሎም፤ ጫት ሲቅምም ሆነ ሲሸጥ የሚገኝ ሰው በገንዘብ እንደሚቀጣና ለእሥር እንደሚዳረግ የወጣው ድንጋጌ ከትናንት አንስቶ ተግባራዊ መደረጉ ተነገረ። ሕጉ ሥራ ላይ መዋሉ ፤https://p.dw.com/p/1CQ1Eምስል APማስታወቂያ በብሪታንያ በሚኖሩ የሶማልያ ተወላጆች ዘንድ ብርቱ ቅሬታና ተቃውሞ አስከትሏል ። በደስታ የተቀበሉትም አሉ። --ድል ነሣ ጌታነህ ድልነሣ ጌታነህ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ