ከካሌ ወደ ብሪታኒያ የገቡት ሕፃናት
ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 25 2009ማስታወቂያ
ኤክፓክ ዩኬ የተሰኘው የግብረ-ሰናይ ድርጅት እንዳስታወቀው እስከ ጎርጎሮሳዊው መስከረም 2015 ባለው ጊዜ 500 ተገን ጠያቂዎች እና 167 በሕገ-ወጥ መንገድ የተዘዋወሩ ሕፃናት ጠፍተዋል። ከእነዚህ መካከል 207ቱ ዛሬም ድረስ የት እንዳሉ አይታወቅም። የዶይቼ ቬለ የለንደን ወኪል ሐና ደምሴ ተጨማሪ ዘገባ አላት።
ሐና ደምሴ
ኂሩት መለሰ