በባህር ላይ መርከብ ጠለፋ
ዓርብ፣ ጥር 7 2002ማስታወቂያ
ትናንት የሮይተርስ የዜና ወኪል ባወጣዉ እትሙ በባህር በተለይ በዉቅያኖስ ላይ የሚፈጸመዉ ወንጀል በአለም ዙርያ ላይ የተበራከተ የመጣ ሲሆን ከግማሽ በላይ የሚሆነዉ ወንጀል የተፈጸመዉ በህንድ ዉቅያኖስ እና በዙርያዉ በሚገኘዉ ባህረ ሰላጤ፣ በሶማሌ ወንጀለኞች መሆኑ ተገልጾአል። ጌታቸዉ ተድላ ተቀማጭነቱን ለበንደን ያደረገዉን የአለም አቀፍ የንግድ መርከብ ድርጅት ቢሮን አነጋግሮ ይህንን ዘግቦአል።
ጌታቸዉ ተድላ፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ