በበርሊን የሚኖሩ፤ የሶሪያ ተወላጆች፣ ለጀርመን ያቀረቡት ተማጽኖ 27 ታኅሣሥ 2004ዓርብ፣ ታኅሣሥ 27 2004የፕሬዚዳንት በሺር ኧል አሰድ መንግሥት እስከ አፍንጫው የታጠቀ በመሆኑ፣ በሰላም ሊወገድ አይችልምና ፣ ጀርመንና ሌሎቹ የአውሮፓ መንግሥታት መላ ይምቱ ሲሉ፣ በጀርመን የሚኖሩ ሶሪያውያን ተማጽኖ አቀረቡ።https://p.dw.com/p/13fgAምስል DWማስታወቂያ አገራቸው ውስጥ ፣ መፍቀሬ ዴሞክራሲ ትግሉን የሚያካሂዱት ወገኖች በቂ ገንዘብ የላቸውም በማለትም ፣ ከጀርመን በኩል እርዳታ እንዲደረግ ጠይቀዋል፤ ሌሎች ጥያቄዎችንም መሰንዘራቸውም ታውቋል። ተክሌ የኋላ የበርሊኑን ዘጋቢአችንን ይልማ ኃ/ሚካኤልን አነጋግሯል ። ከይልማ መልስ እንጀምር። ይልማ ሐ/ማርያም አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ