በቆሻሻ ክምር መደርመስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር መጨመሩ
ማክሰኞ፣ መጋቢት 5 2009ማስታወቂያ
በርግጥ የሟቾች ቁጥር ፣ አንድ የአገር ውስጥ መገናና ብዙኃን ያወጣው ዘገባ እንደሚያሳየው፣ 65 ነው ቢባልም፣ ያካባቢው ነዋሪዎች ቁጥሩ ከዚህ በላይ መሆኑን ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል። የአደጋው መንስዔ እስካሁን በግልጽ ያልታወቀ ሲሆን፣ መሰነጣጠቅ የሚታይበት የቆሻሻው ክምር እንደገና ሊደረመስ እና ተጨማሪ አደጋ ሊያደርስ ይችላል በሚል ያካባቢው ነዋሪዎች ስጋት አድሮባቸዋል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ