በሽቱትጋርት ተቃውሞ ያሰነሳው ግንባታ25 መስከረም 2003ማክሰኞ፣ መስከረም 25 2003ደቡብ ጀርመን የምትገኘዋ የሽቱትጋርት ከተማ ካላፉት ጥቂት ወራት ወዲህ የብዙዎችን ትኩረት እንደሳበች ነው ።https://p.dw.com/p/PVwVምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያከዓመታት በፊት ለዚህች ከተማ የታቀደው ዘመናዊ የባቡር ጣቢያ እና አዲስ የባቡር መስመር ግንባታ ነዋሪዎቿን አስቆጥቶ ተቃውሞአቸውን በተለያየ መንገድ አጠናክረው መግለፃቸውን ቀጥለዋል ። የተቃውሞ መንስኤ አሁን የሚገኝበት ደረጃና ሊያስከትል የሚችለው ውጤት የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው ። ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ