1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሶማልያ የሚታየው የስልጣን ሽኩቻ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 14 2000

በሶማልያ የሽግግር መንግስት ፕሬዚደንት አብዱላሂ ዩሱፍ እና በጠቅላይ ሚንስትር አሊ መሀመድ ጌዲ መካከል የተፈጠረው ውዝግብ አሁንም አላበቃም። ይኸው ባለፉት ቀናት እያየለ የመጣው የሁለቱ ባለስልጣናት ልዩነት ገና ያልተጠናከረው እና ያማጽያን ጥቃት የበዛበት የሀገሪቱ መንግስት ሥራውን በሚገባ እንዳያከናውን እያሰናከለው ተገኝቶዋል።

https://p.dw.com/p/E0aH
አሊ መሀመድ ጌዲ
አሊ መሀመድ ጌዲምስል AP