በስዊድን የስደተኞች ቁጥር መጨመር7 መጋቢት 2007ሰኞ፣ መጋቢት 7 2007ወደ ስዊድን የሚሄደው የስደተኛው ቁጥር ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ በጣም መጨመሩን የሀገሪቱ የስታትስቲክስ መስሪያ ቤት ያወጣው መዘርዝር አሳየ።https://p.dw.com/p/1Erdzምስል AFP/Getty Images/A. Messinisማስታወቂያ የሀገሪቱን የስደተኞች ፖሊሲን የሚቃወሙ በስዊድን ያሉ የቀኝ አክራሪ ቡድኖች በስደተኞች አቀባበል ላይ ገደብ እንዲደረግ እየወተወቱ ነው። ቴድሮስ ምሕረቱ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ