1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሰንዓ የጀርመን ኤምባሲ የፀጥታ ባለሙያ ግድያ

ሰኞ፣ መስከረም 27 2006

የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ፤ ዛሬ ከበርሊን በሰጠው መግለጫ ላይ ፤ የመን በሚገኘው ኤምባሲው አንድ የኤምባሲው የፀጥታ ጉዳይ ባለሙያ መገደላቸውን አረጋግጧል። አምባሰደሯ ወ/ሮ ካሮላ ሙዑለር ሆልት ኬምፐርን አፍኖ

https://p.dw.com/p/19voi
ምስል picture-alliance/dpa

ለመውሰድም ተሞክሮ ነበረ የሚል ያልተረጋገጠ ወሬ ተናፍሷል። ሰንዓ ውስጥ ፤ በጀርመን ኤምባሲ ባልደረባ ላይ ስለተፈጸመው ግድያና ስለ የመን ወቅታዊ የፀጥታ ይዞታ ፣ በዚያ የሚገኘውን ዘጋቢአችንን ፤ ግሩም ተ/ሃይማኖትን በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ግሩም ተ/ሃይማኖት

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ