በሰበቡ ተቀጣባት።ተወቀሰባት።ደግሞ ተሞገሰባት።ተሸለመ።አደገባትም።21 ነሐሴ 1999ሰኞ፣ ነሐሴ 21 1999እንደ አለማዊ ድምፃዊነቱን እንደ መንፈሳዊ ፆም ፀሎቱን እኩል ያስኬደዋል።«ወይን ያስቴፌስሕ ልበ ሰብዕን» ያዉቀዋል አልኮሆል ግን ለሱ እርም ነዉ።ሐራም።ታምራት ሞላ።https://p.dw.com/p/E0mD«ቴክኖሎጂዉ (የሙዚቃ) ሲያድግ ሰዉ ይሰንፋል»ምስል APማስታወቂያ