በሚኒያፖሊስ የሚኖሩ ሶማልያውያንና የዩኤስ አሜሪካ መርሀ-ግብር12 መስከረም 2007ሰኞ፣ መስከረም 12 2007የዩኤስ አሜሪካ መንግሥት በሚኒያፖሊስ የሚኖሩ ሶማልያውያን በአሸባሪዎች እንዳይመለመሉ የሚረዳ አዲስ መርህግብር አስተዋወቀ።https://p.dw.com/p/1DH6cምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ በከተማዋ የሚኖሩ የሶማልያውያን ማህበረሰብ አባላትም መርሀግብሩ በሶማልያውያን ወጣቶችን ላይ ያተኮረ እና በዚሁ ቡድን መደዳ የሚታየውን የስራ አጥነትን እና የኤኮኖሚውን ቀውስ ያገናዘበ መሆን እንደሚገባው አሳስበዋል። አበበ ፈለቀ አርያም ተክሌ