በሊቢያ የስደተኞችን መከራ አስመልክቶ አውሮፓው ኅብረት ላይ የደረሰ ወቀሳ
ማክሰኞ፣ መስከረም 9 2004ማስታወቂያ
በተለይ ደግሞ «መጤ» የሚሰኙት የሌሎች አገሮች ተወላጆች ፣ ከየአቅጣጫው በሚሠነዝርባቸው ፤ ባዕድነታቸውን በሚያመላክቱ፣ አግላይና ጎጂ እርምጃዎች ይበልጥ እንደሚጎዱ የታወቀ ነው። አንድ ጥሩ ምሳሌ፣ በሊቢያው ውዝግብ በመሃሉ የተጎዱት ስደተኞች ናቸው። ችግራቸው እስካሁን እስከዚህም አልተቀረፈም። በመሆኑም ዋና ጽ/ቤቱ ፤ በለንደን ፤ ብሪታንያ የሚገኘው ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት(AI)የአውሮፓውን ኅብረት አባል ሀገራት ወቅሷል።
ሃና ደምሴ
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ