በህገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ የሚወጣ ገንዘብና ተፅዕኖው28 ኅዳር 2004ሐሙስ፣ ኅዳር 28 2004እ.ጎ.አ በ 2009 ብቻ ከኢትዮጵያ በህገ ወጥ መንገድ የወጣው ገንዘብ ወደ 3.26 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ አንድ ዓለም ዓቀፍ ተቋም አስታወቀ ።https://p.dw.com/p/S0p0ምስል ullstein bild - CARO/Hoffmannማስታወቂያግሎባል ፋይናንሻል ኢንግሪቲ የተባለው ድርጅት ባወጣው ዘገባ እንዳስታወቀው ገንዘቡ ከዚያ በቀደሙት 2 ዓመታት ከሃገሪቱ በህገ ወጥ መንገድ ከወጣው ገንዘብ በእጥፍ ይበልጣል ። ተቋሙ ባወጣው ጥናታዊ ፅሁፍ ይኽው ገንዘብ በሙስና በጥቅማ ጥቅምና በስርቆት ከሃገር እንደሸሸ ጠቁሟል ። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል ። አበበ ፈለቀ ሂሩት መለሰ