ፖለቲካ በህዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረው የሶስትዮሹ ስብሰባ 9 ግንቦት 2010ሐሙስ፣ ግንቦት 9 2010በዓባይ ተፋሰስ ጉዳይ ላይ በአዲስ አበባ ሲካሄድ የሰነበተው የግብፅ፣ ሱዳን እና ኢትዮጵያ ባለስልጣናት ስብሰባ አግባቢ ስምምነት ላይ መድረሱ እየተነገረ ነዉ። በዝግ በተካሄደው ስብሰባ ልዩነቶችን ማጥበብ ያስቻለ እንደነበር የኢትዮጵያ የውኃ ሀብት፣ የመስኖ እና የኤሌክትሪክ ኃይል ሚንስትር ዶክተር ኢንጅንየር ስለሺ በቀለ ገልጸዋል።https://p.dw.com/p/2xtPFምስል DW/Getachew Tedla Hailegiorgisማስታወቂያጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ