በህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት የቀረበው የመከላከያ ሚንስቴር ሪፖርት፣10 ታኅሣሥ 2004ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 10 2004የኢህዲሪ የመከላከያ ሚንስቴር አቶ ሲራጅ ፈርጌሣ፤ ለህዝብ እንደራሴዎች ባቀረቡት ሪፖርት፤ የሠራዊቱን የግዳጅ አፈጻጸም ብቃት ለማሳደግ፣ በሚንስቴር መ/ቤቱ ሥር በተቋቋሙ ኮሌጆችና ዩኒቨርስቲዎች፤ ከ«ማስተርስ» እስከ «ዶክትሬት»ዲግሪ የሚደርስ ሥልጠና በመሰጠት ላይ ነው ሲሉ አስረድተዋል።https://p.dw.com/p/13WIGምስል DWማስታወቂያ ሠራዊቱ፣ በሀገር ውስጥ ፣ እንደሚንስትሩ አባባል፤ የሀገሪቱን ዳር -ድንበር ከማስከበር ግዳጁ ውጭ፤ በዓለም አቀፍ የሰላም አስከባሪነት ሥራ በመሠማራት፣ ከአፍሪቃ አንደኛ፤ ከዓለም ደግሞ 4ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። በህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት፣ ስለቀረበው የመከላከያ ሚንስቴሩ ሪፖርት--- ታደሰ እንግዳው- ሂሩት መለሰ ሸዋዮ ለገሰ