ቅድመ ግንቦት ምርጫ18 ሚያዝያ 2002ሰኞ፣ ሚያዝያ 18 2002በመጪዉ የግንቦት ወር ምርጫ የሚወዳደሩ የተቃዉሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች ቅሬታና አቤቱታ፤ የምርጫ ቦርድ ምላሽ፤https://p.dw.com/p/N75hበ1997ቱ ምርጫ ወቅት አንዲት የሙርሲ ሴት ድምፅ ሲሰጡ፤ምስል DPAማስታወቂያማኅደረ ዜና በኢትዮጵያ ከአንድ ወር ያነሰ እድሜ የቀረዉን አገር አቀፍ ምርጫ፤ በማስመልከት የተቃዋሚ ፓርቲዎችን ስሞታና የምርጫ ቦርድ አፀፌታን እያፈራረቀ ቅድመ ምርጫዉን የሚመለከቱ ነጥቦችን ያነሳል። መሳይ መኮንን ተክሌ የኋላ