ቃለ-ምልልስ ከዶ/ር አርከበ እቁባይ ጋር
ረቡዕ፣ ግንቦት 9 2009ማስታወቂያ
ጀርመን የነደፈችዉና ማርሻል ፕላን የተባለዉ ዕቅድ አፍሪቃዉያን በየሐገራቸዉ መብታቸዉ እንዲከበር በተለይ የተሻለ የሥራ ዕድልና የምጣኔ ሐብት ትሩፋት እንዲያገኙ ያለመ ነዉ።በዕቅዱ ይዘት ላይ በተደረገዉ ሥብሰባ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አማካሪ ዶክተር አርከበ ዕቁባይ ተካፋይ ነበሩ። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል ሥለ ሥብሰባዉ እና ከዶከተር አርከበ ጋር ያደረገዉን ቃለ መጠይቅ በ«ኤኮኖሚዉ ዓለም» ዝግጅቱ ያስዳስሳል። ጥንቅሩን ለማድመጥ መስፈንጠሪያውን ይጫኑ።
ይልማ ኃይለሚካኤል
ነጋሽ መሐመድ