ቃለ መጠይቅ ከአንጋፋዉ ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት ጋር
ዓርብ፣ ሚያዝያ 18 2005ማስታወቂያ
የአፍሪቃ ሕብረት፥ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት በሚል ሥም የተመሠረተበት ሐምሳኛ ዓመት ከመጪዉ ግንቦት ጀምሮ በተለያዩ ሥርዓቶች ይከበራል።ሥለ ድርጅቱ አመሠራረት፥ ድርጅቱ በተመሠረበት ወቅት የኢትዮጵያ የመልክተኞች ቡድን አባል የነበሩትን አምባሳደር መንግሥቴ ደስታን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አነጋግሮዉ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ነጋሽ መሐመድ
ተክሌ የኋላ