ቃለምልልስ ጌታቸው ተድላ/ከንቲባ አርከበ ፪26 ጥቅምት 1997ዓርብ፣ ጥቅምት 26 1997ባለፈው ሣምንት፣ አድማጮቻችን፣ ስለ አዲስ አበባ ችግሮችና ዕድገት ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ከአዲስ አበባ ከንቲባ አቶ አርከበ እቑባይ ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ መጀመሪያ ከፊል አሰምተናችሁ ነበር፤https://p.dw.com/p/E0fFማስታወቂያ ዛሬ ደግሞ በንግዱ ኅብረተሰብእ እንቅስቃሴና በባለንብረቶች የማካካሻ ክፍያ ጥያቄ ላይ የሚያተኩረውን የቃለ ምልልሱን ሁለተኛና መጨረሻ ከፊል ነው የምናቀርብላችሁ። የዛሬው ቃለምልልስ፥ የመሬት ልማት ተቋም ሥራ-አስኪያጅ የሆኑትን አቶ ግርማ ሰሙንም ያሳትፋል። ጌታቸው ተድላ ቃለምልልሱን ስለ አዲስ አበባ አመሠራረትም አጭር ዘገባ አክሎበታል።