ቁርዓን ለማቃጠል ያለሙት ቄስና ተቃዉሞዉ4 ጳጉሜን 2002ሐሙስ፣ ጳጉሜን 4 2002በአዉሮጳዉያኑ 2001ዓ,ም መስከረም 11ቀን በአሜሪካ ላይ ከተፈፀመዉ የአሸባሪዎች ጥቃት ጋ በተገናኘ ከነገ በስተያ አንድ አሜሪካዊ ቄስ ቁርዓን ለማቃጠል ማሰባቸዉ ከአገሪቱም ሆነ ከተለያዩ አገራት ተቃዉሞ ገጥሞታል።https://p.dw.com/p/P7y2ምስል APማስታወቂያ ህንድ ዩናይትድ ስቴትስ ድርጊቱን እንድታስቆም ስትማፀን፤ ፓኪስታን፤ አፍጋኒስታንና ኢንዶኔዢያ አዉግዘዉታል። ቫቲካንን ጨምሮ በርካታ አብያተ ክርስቲያናት ሃሳቡን ተገቢ ያልሆነ ሲል ተቃዉመዋል። ሸዋዬ ለገሠ፤ ነጋሽ መሐመድ ተክሌ የኋላ