ቀጣዩ የአሜሪካ መሪና የአዉሮጳ ግንኙነት21 ጥቅምት 2001ዓርብ፣ ጥቅምት 21 2001የአዉሮጳ ህብረትና የዩናይትድ ስቴትስ ግንኙነት ላለፉት ስምንት ዓመታት ቀና የሚባል ዓይነት ሆኖ አልሰነበተም። አዉሮጳን ራሱንም ከፋፍሏል።https://p.dw.com/p/FlITስንብት ለዘመነ ቡሽ,ምስል APማስታወቂያዘመነ ቡሽ ሊያከትም ከሳምንት ያነሱ ቀናት ቀርተዋል። በአትላንቲክን ዉቅያኖስ ትይዩ የሚገኙት ሁለት አህጉሮች በቀጣይ ኃይት-ሃዉስ ከሚሰየመዉ ፕሬዝደንት ጋ የሚኖራቸዉ ግንኙነት ለዉጥ ይኖረዉ?