[No title]
የርስበርሱ ጦርነት ድሀይቱን የመንን እከፋ ቀውስ ውስጥ ጥሏታል። ተፋላሚዎቹ ቡድኖች የተኩስ አቁሙ ደንብ የሚቀጥለው ማክሰኞ ከመጀመሩ በፊት በተለይ በደቡባዊ የመን ሰፊ ቦታ ለመቆጣጠር ውጊያቸውን እንዳጠናከሩ ነው የሚነገረው። ስለየመን ጊዚያዊ ሁኔታ ቀደም ሲል የሰንዓ ተባባሪ ወኪላችን ግሩም ተክለ ሐይማኖትን በስልክ አነጋግሬዋለሁ።
ግሩም ተክለ ሐይማኖት
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ