«ቀለም ቀቢ ነኝ» ሰዓሊዉ3 መጋቢት 2007ሐሙስ፣ መጋቢት 3 2007በጀርመን መኖር ከጀመረ በኋላ የአሳሳሉ አቅጣጫ እንደተቀየረ ይናገራል። በርካታ ምዕራባዉያን በስዕሎቹ ይማረካሉ። ይህ ሰዓሊ በኢትዮጵያ ሳለም ታዋቂ እንደነበር የሞያ አጋሮቹ ይመሰክሩለታል።https://p.dw.com/p/1EpLOማስታወቂያ