ፖለቲካሼክ አንታ ዲዮፕTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ21 ሰኔ 2010ሐሙስ፣ ሰኔ 21 2010በርካታ የአፍሪካ ሃገራት ነጻነታቸውን በመቀዳጃቸው ዋዜማ በአህጉሪቱ በሚገኙ አብዛኞቹ ምሁራን ዘንድ አንድ መጽሐፍ ተወዳጅ ነበር። መጽሐፉ “የኔግሮ ሃገራት እና ባህል” በሚል ርዕስ በሴኔጋሊያዊው ሼክ አንታ ዲዮፕ የተከተበ ነው። በርካታ መጽሐፍትን ላሳተሙት ፕሮፌሰር አንታ ዲዮፕ ይህ የመጀመሪያ መጽሐፋቸው ነው። ፕሮፌሰሩ ከዘረኝነት ጭፍን ጥላቻ የተላቀቀ አጠቃላይ የአፍሪቃ ታሪክን የመጻፍን መንገድ የከፈቱ ናቸው ይባልላቸዋል።https://p.dw.com/p/2zVbEማስታወቂያ