ሻማ ማብራትና የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን16 ጥቅምት 2002ሰኞ፣ ጥቅምት 16 2002ትናንት ዋሽንግተን DC ፣ ውስጥ ከ White House ቤተ-መንግሥት ፊት -ለፊት ፣ ሻማ የማብራት ሥነ ሥርዓትና የተቃውሞ ስለፍ መካሄዱን፣https://p.dw.com/p/KFoAምስል AP GraphicsBank/DWማስታወቂያ አበበ ፈለቀ የላከልን ዘገባ ያስረዳል። አንድነት ለፍትኅና ለዴሞክራሲ ፓርቲ በጠራው በዚሁ የተቃውሞ ሰልፍ፣ የፓርቲው ሊቀ-መንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሣና ሌሎች የፖለቲካ እሥረኞች ሁሉ እንዲፈቱ ፕሬዚዳንት ኦባማ ጫና እንዲያደርጉ ተጠይቋል። አበበ ፈለቀ/ተክሌ የኋላ/አርያም ተክሌ