ሸርማን፤ ለኢትዮጵያ መንግሥት ያሰሙት የድጋፍ መግለጫ
ዓርብ፣ ሚያዝያ 9 2007ማስታወቂያ
ዖዌንዲ ሸርማን የተባሉት የዩናይትድ ስቴትስ ም/ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፣ በዚህ በጀርመን ሀገር ሉቤክ ከተማ ላይ የ ቡድን 7 አገሮች የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ጉባዔ ላይ ከተሳተፉ በኋላ ወደ አዲስ አበባ በማለፍ ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ሐሳብ ተለዋውጠዋል። ሚንስትሯ ፣ ስለ ዩናይትድ ስቴትስና ኢትዮጵያ ግንኙነት ፣ ስለአፍሪቃው ቀንድ የፀጥታ ይዞታና ፤ ስለምርጫ ጭምር አንስተዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ