1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶማልያና የሰላም ማፈላለጊያው መርሀ ግብር

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 8 2000

በሶማልያ የሽግግር መንግስት ጦርና በተቀናቃኞቹ ሙስሊሞች መካከል የቀጠለውን የኃይል ርምጃ ለማስቆምና ሀገሪቱን ለማረጋጋት የተደረጉ የተለያዩ የሰላም ጥረቶች ቢደረጉም፡ እስካሁን አዎንታዊ ውጤት አላስገኙም። ይህ ሁኔታ እጅግ ያሳሰባቸው ፊንላንድ ውስጥ የሚኖሩ የሶማልያ ዜጎች ሰላም በማፈላለጉ ረገድ የራሳቸውን ድርሻ ለማበርከት በማሰብ፡ Finnchurch Aid በመባል በሚታወቅ አንድ የፊንላንድ ሰብዓዊ ርዳታ አቅራቢ ድርጅት በመረዳት አንድ የሰላም መርሀ ግብር ጀም

https://p.dw.com/p/E0Xm
የሶማልያ ፕሬዚደንት አብዱላሂ ዩሱፍ
የሶማልያ ፕሬዚደንት አብዱላሂ ዩሱፍምስል AP

��ዋል። አርያም ተክሌ የዚህ ድርጅት አማካሪ የሆኑትን ሶማልያዊ ማህዲ አብዲ አብዲሌን አነጋግራ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅራለች።