ሶማሊያና አዲሱ ፕሬዝዳንቷ
ሰኞ፣ መስከረም 7 2005ማስታወቂያ
አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሁሴን ሼክ መሐመድ ትናንት በይፋ ስራ ጀምረዋል። አዲሱ ፕሬዚደንት ለሁለት አሥርት ዓመታት በትርምስ ውስጥ በቆየችው ሶማሊያ አሸባሪነትና የባህር ላይ ውንብድና ማክተሚያ እንድበጅለት ጥሪ አቅርበዋል። በትናንቱ የሶማሊያ በዓለ ሹመት ላይ የኢትዮጵያ እጩ ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ኃይለ ማሪያም ደሳለኝና ሎሎችም ባለስልጣናት ተገኝቷል። ስለ አዲሱ የሶማሊያ አመራር ገመቹ በቀለ አንድ የጸጥታ ጉዳይ ተመራማሪ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አሰናድቷል ።
ገመቹ በቀለ
አርያም ተክሌ