ሶማሊላንድ እና የሂዪመን ራይትስ ዋች ወቀሳ
ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 26 2004ማስታወቂያ
ባላፈው ሳምንት ሃርጌሳ ውስጥ ከባለሥልጣናት ጋር በሚካሄድ ስብሰባ ላይ የተገኙ ሃያ የተመዘገቡ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችና ተገን ጠያቂዎችን ፖሊስ አስሮ ወደ ሃገራቸው ማባረሩ ሰዎቹን ለአደጋ የሚያጋልጥ ድርጊት መሆኑን ድርጅቱ አስታውቋል ። ሂሩት መለሰ በጄናቫ ስዊትዘርላንድ የሂዩመንራይትስ ዋች የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ተመራማሪና የመብት ተሟጋች ጄሪ ሲምፕሰን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች ።
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ