ስፓርት ዘገባ
ሰኞ፣ ኅዳር 16 2006ማስታወቂያ
በ37ኛው የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪቃ ሀገራት የእግር ኳስ ሻምፒዎና ላይ ለመካፈል በነገው ዕለት ወደ ኬኒያ ናይሮቢ ያቀናል። በዚሁ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ 12 ሀገራት ተካፋይ ይሆናሉ። ኢትዮጵያ ከአስተናጋጅ ኬንያ ጋር የምትጋጠም ሲሆን ዛንዚባር ከደቡብ ሱዳን ጋር በመክፈቻው ዕለት ቀዳሚውን ጨዋታ ያካሂዳሉ። በዛሬው የስፖርት ዘገባ ተካቷል። እንዲሁም በተለያዩ ሀገራት የተካሄዱ የእግር ኳስ ግጥሚያዎች እና ሌሎች የስፖርት ክንዋኔዎች ዘገባው ይዳስሳል። የፓሪሷ ወኪላችን ሐይማኖት ጥሩነህ አንደሚከተለው አቀናብራዋለች።
ሐይማኖት ጥሩነህ
ሂሩት መለሰ