ስደትና የመሬት ለምነት18 ጥቅምት 2001ማክሰኞ፣ ጥቅምት 18 2001የመሬት ለምነትና የበረሃማነት መስፋፋት ሰዎችን ለግዳጅ ስደት እንደሚዳርጓቸዉ ባለሙያዎች እያሳሰቡ ነዉ።https://p.dw.com/p/Fj6sመሬቱ ሲራቆት በጠፍ ጨረቃ ስደት ይከተላል!ምስል APማስታወቂያየአዉሮጳ አገራት ዓይነተኛ ችግር እየሆነ የመጣዉ ሰዎች ከአፍሪቃ በህገ-ወጥ መንገድ የመግባታቸዉ ነገር አነጋጋሪነቱ እየጨመረ መሄዱን ቦን ከተማ የተካሄደዉ በረሃማነት፤ የግዳጅ ስደትና ማኅበራዊ ቀዉስ በሚል ርዕስ የተካሄደዉ ጉባኤ ጠቁሟል።