ስደተኞች ላይ የተባባሰዉ ጥቃት9 ግንቦት 2008ማክሰኞ፣ ግንቦት 9 2008ጀርመን ዉስጥ በስደተኞች እና ለስደተኞች በተዘጋጁ መኖሪያ ቤቶች ላይ የሚደርሰዉ ጥቃት መባባሱ እየተነገረ ነዉ። የጀርመን የሀገር አስተዳደር ሚኒስቴር ይፋ ባደረገዉ ጥናት መሠረት ባለፉት ሦስት ወራት ብቻ በሦስት መቶ አርባ ሰባት የስደተኞች ማረፊያ እና መኖሪያ ቤቶች ላይ በተደጋጋሚ ጥቃት ደርሷል።https://p.dw.com/p/1IpRsምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio እንደሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ይህ ቁጥር ካለፈዉ ዓመት ጋር ሲነፃፀር በሦስት እጥፍ ከፍ ብሏል። ጉዳዩም አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል። ይልማ ኃይለሚካኤል አዜብ ታደሰ ሸዋዬ ለገሠ