ስዊድን እና ድምፅ አልባው ዲፕሎማሲዋ15 ሚያዝያ 2006ረቡዕ፣ ሚያዝያ 15 2006በ2003 ዓም ወደ ኢትዮጵያ በሕገወጥ መንገድ በመግባታቸው እና የኢትዮጵያ መንግሥት አሸባሪ ከሚለው ከኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር ታጣቂዎች ጋር አብራችኋል በሚል ተከሰው 438 ቀን ታስረው የነበሩትን ስዊድናውያኑ ጋዜጠኛhttps://p.dw.com/p/1BnSwምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ማርቲን ሺቤ እና ፎቶ ጋዜጠኛው ዮሀን ፐርሾንን ለማስፈታቱ ስለተደረገው ጥረት የሚያትት መጽሐፍ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ለገበያ ቀረበ። የመጽሓፉ ደራሲ በኢትዮጵያ የቀድሞው የስዊድን አምባሳደር የንስ ኦድላንደር ናቸው። የስቶክሆልም ወኪላችን ቴድሮስ ምህረቱ የንስ ኦድላንደርን «ቲስት ዲፕሎማቲ» ስለተሰኘው መጽሐፋቸው አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። ቴድሮስ መብራህቱ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ