1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስለጉልበት ብዝበዛ የአሜሪካ ዘገባ

ሐሙስ፣ ሰኔ 14 2004

በዓለም ዙሪያ ፣ በተለያዩ ሃገራት ፤ ለሥቃይ እና ለእንግልት የተዳረጉ ሰዎችን ሁኔታ የሚዳስሰው ዘገባ፤ በየዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር መሥሪያ ቤት፣ ይፋ ተደረገ። ዘገባው ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥም በርካታ ግለሰቦች

https://p.dw.com/p/15JJg
ምስል picture-alliance/dpa

ለእንግልትና ለሥቃይ እንዲሁም ለጉልበት ሥራና ለወሲብ ጥቃት መጋለጣቸውን ገልጿል። በዘገባዉ መሠረት፣ በዓለማችን በአሁኑ ሰዓት ሃያ ሰባት ሚሊዮን ያህል ሰዎች፣ ለዘመናዊ ባርነት ወይም ግርድናና ሎሌነት ተዳርገዋል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ