ስለዞን 9 ፀሀፊዎች መለቀቅ የተሰጡ አስተያየቶች9 ጥቅምት 2008ማክሰኞ፣ ጥቅምት 9 2008ዞን 9 በመባል ከሚታወቁት የኢንተርኔት ፀሓፍት አራቱ ሰሞኑን በነፃ መለቀቃቸው፤ ጋዜጠኞች በነፃነት እንዲፅፉ ሊያበረታታ ይችላል ሲሉ፤ አንዳንድ ለመገናኛ ብዙኃን ቅርበት ያላቸው ሰዎችና እና ጋዜጠኞች ገለፁ።https://p.dw.com/p/1Gr6Kምስል Zone9ማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio እንደ አስተያየት ሰጪዎች የኢንተርኔት ፀሓፍቱ ቀድሞውንም ቢሆን በአሸባሪነት ተከሰው መታሰር አልነበረባቸውም። ይሁንና አሁን መፈታታቸውን በበጎ ዓይን እንደሚመለከቱት ለዶይቸ ቬለ ገልፀዋል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ጥቂት አስተያየቶችን አሰባስቧል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ልደት አበበ አዜብ ታደሰ