ስለወባ አድማጮቻችን ምን ይላሉ?
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 28 2006ማስታወቂያ
በዝግጅቱ ማብቂያም ኢትዮጵያ ዉስጥ የወባ በሽታ የሚያደርሰዉን ጉዳት ለመቀነስ ስለተደረገዉና ስለሚደረገዉ ጥረት ምን ያህል ያዉቃሉ?በአካባቢያችሁ ወባን ለመከላከል የሚደረጉ ጥረቶች አሉ? የወባ በሽታንስ ከኢትዮጵያ ማጥፋት ይቻላል ብለዉ ያስባሉ? በሚል አስተያየትና ጥያቄዎቻችሁን በማቅረብ እንድትሳተፉ ጋብዘን ነበር። በዚሁ መሠረትም በፌስ ቡክ ገጻችን ላይ አስተያየትና ጥያቄዎቻቸዉን የጻፉልን አድማጮች አሉ፤ የጤናና አካባቢ አዘጋጅ ሸዋዬ ለገሠ ለጥያቄዎቹ የባለሙያ ማብራሪያ ያጠናቀረችበትን ዝግጅት ከድምጽ ዘገባዉ ማድመጥ ይችላሉ።
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሰ