ስለካቢኔው የሕዝብ አስተያየት ከአዲስ አበባ
ረቡዕ፣ መስከረም 26 2014ማስታወቂያ
ዛሬ በኢትዮጵያ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተካሄደው የአዲስ ካቢኔ ወይም ኒስትሮች አባላት ውቅር ከህዝብ እንደራሴዎች ጀምሮ የተለያዩ ሃሳቦች ተንጸባርቀዋል፡ ከልምድና ሙያዊ ምደባ ጋር የተያያዙ በምክር ቤቱ አባላት ከተንጸባረቁት አስተያየቶች ናቸው። በአዲስ አበባ ነዋሪዎችን ያነጋገረው ዘጋቢችን ስዩም ጌቱ አስተያየት ሰጪዎቹ ተዋቀረው የምኒስትሮች አባላት ላይ የተለያዩ አመለካከትና ግንዛቤ ማሳየታቸውን ተመልክቷል። ነዋሪዎቹ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችን ተሳትፎ በአውንታዊነት ተመልክተው በተሰጡት ድርብ ኃላፊነቶችና የላቀ ስራን የሰሩ ምንስትሮች መቀነስ ያሉት ላይም አስተያየታቸውን አክለዋል።
ሥዩም ጌቱ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ