ስለኤቤላ የተሰጠ ገለጻ
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 11 2007ማስታወቂያ
ከጤና ጥበቃ የተገኙት ባለሙያም ለዉጭ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላትና ለዓለም ዓቀፍ ድርጅት ተጠሪዎች ሀገሪቱ ምን ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ ባደረጉት ገለጻ አብራርተዋል። እንደባለሙያዉ ገለጻም ምዕራብ አፍሪቃ ዉስጥ የኤቦላ ወረርሽኝ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ ኢትዮጵያ ዉስጥ ኤቦላም ሆነ ኤቦላን መሰል አጠራጣሪ በሽታ ጭራሽ አልታየም። ጌታቸዉ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ