ስለአመጋገብዎ ምን ያህል ይጠነቀቃሉ?29 መጋቢት 2007ማክሰኞ፣ መጋቢት 29 2007የዓለም የጤና ቀን በየዓመቱ በጎርጎሪዮሳዊዉ የዘመን ቀመር ሚያዝያ ሰባት ቀን ይታሰባል። የዓለም የጤና ድርጅት የዘንድሮዉን የዓለም የጤና ቀን ያሰበዉ «የሚመገቡት ምግብ ምን ያህል ለጤና ተስማሚ ነዉ» በሚል መሪ ቃል ላይ ተመስርቶ ነዉ። ባhttps://p.dw.com/p/1F3m2ማስታወቂያ